ለእንግሊዘኛ፣ ኬሚስትሪና ታሪክ ትምህርት ክፍልየ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ የመጋቢት 22 የ A ክፍል የጥናት መርሐግብር ወርክሽት ተራ የእንግሊዘኛ ሲሆን የመጋቢት 24 ደግሞ ኬሚስትሪ እና ታሪክ ትምህርቶች በጥምረት ስለሆነ ከወዲሁ ተዘጋጅታችሁ ነገ ሰኞ መጋቢት 21 2018 እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ እንድታስገቡ በጥብቅ እናሳስባለን