ጉዳዩ፡-ኢትዮ ኮደር መረጃን ይመለከታል
የካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤትየኢትዮ ኮደር መረጃ እንድታስገቡ አሳቀናችሁ እንደነበር ይታወቃል፡፡ሆኖም ግን እስካሁን ድረስኢትዮ ኮደርስ ያላስገባችሁ መምህራኖችና ሰራተኞች በሃርድ ኮፒ በኃላፊ በማስመራት
ለሪከርድና ማህደር ክፍል በሶፍት ኮፒ በቴሌግራም ለመምህራን ልማት ም/ር/መምህርት
በአስቸኳይ እንድታስገቡ ስንል እናሳውቃለን፡፡
የሰውሃብት አስተዳደር ቡድን