የካራአሎ2ኛ/ደ/ት/ቤት በቀን 12/3/18 ዓ.ም በተጻፈ ማስታወቂያ የፐብሊክ ሰርቪስ
መታወቂያ ላይ የተላከው መረጃ ስህተት ካለው እንድታስተካክሉጠይቀናችሁ እንደነበር ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሰረት፡- 1. እስካሁን ድረስ የተላከው መረጃ ላይ ስህተት ኖሮት
ያላስተካከላችሁ ካላችሁ ማስተካከያ እንድታደርጉ ስንል እንጠይቃለን፡፡
2. የተለቀቀው መረጃ ላይ የስም ዝርዝራችሁ ከሌለ እናከዚህ በፊት
መረጃ ያልሞላችሁ መምህራንና ሰራተኞች ካላችሁ የሰውሃብት አስተዳደር ቡድን
መጥታችሁ እንድ ትሞሉ ስል እናሳውቃለን፡፡
የሰውሃብት አስተዳደር ቡድን