ሽ ፈተና እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ ሁኔታ በዚህ መልኩ ተከናውኗል፡፡ በተለይ የጠዋት ክፍለ ጊዜ ላይ የተሳተፋችሁመ/ራን እያመሰገንን ትኩረት ተሰጥቷቸው መሰራት ያለባቸው ነጥቦች ከታች የተጠቀሱት መሆናቸውን እናሳውቃለን፡፡
በጠዋቱ ክፍ/ጊዜ-
ምንም ያረፈደም ሆነ የቀረ መ/ር የለም -
በከሰአቱ ክ/ጊዜያረፈዱ 3 መ/ራን የቀረ 1 ተጠባባቂ መ/ር
ያጋጠሙችግሮችእናበቀጣይትኩረትሊደረግባቸውየሚገቡጉዳዮች
1. የት/ቤቱ ያልሆነ መታወቂያ
ይዞ መገኘት
2. የአምና መታወቂያ ይዞ መገኘት
3. በቂ ወንበርእያለ ለ 2( ለ3) ማስቀመጥ
4. ደብተር ቦርሳ አጋዥ መፅሀፍ አለመሰብሰብ
5. በፈተና ክፍል ስልክ መነካካት
ት/ቤቱ