Karalo Secondary School
Announcement አድስ ተመዝጋቢዎች ይዛችሁ የምትቀርቡ መረጃ

አድስ ተመዝጋቢዎች ይዛችሁ የምትቀርቡ መረጃ

16 Nov 2025

  1. መሬት /ቤት / በባል ወይም በሚስት አለመኖሩን የሚያስረዳ መረጃ ከወረዳ

2. ያገባ /ባች ከሆነ የጋብቻ ሰርትፊከት ያለገባ ከሆኔ 6 ወር ያላለፈ መረዳ

3. የቀበሌ መታወቂያ የታደሰ

4. ሁለት ፍቶ ግራፍ እና ክላሰር 

5. የተመዘገባቹበትን የቤት ዓይነት መክፈል የምችሉ መሆኑን የሚያሳ የባንክ እስተትመንት ቀመያዝ ህብረት ስራ ጽ/ቤት

Copyright © All rights reserved.

Created with