Karalo Secondary School
Announcement ማስታወቂያ ለመ/ራንና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ

ማስታወቂያ ለመ/ራንና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ

16 Nov 2025

5 ሚሊዬን ኢትዮኮደርስ ስልጠና ወስዳችሁ ሰርቲፋይድ የሆናችሁና መረጃ ያስገባችሁ አያመሰገንን ሰርቲፊኬት ይዛችሁ ሪፖርት/ገቢ ያላደረጋችሁ መ/ራን እስከ ነገ ጠዋት 3፡00 ሰዓት በር/መ/ር ቴሌግራም ወይም በአካል እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡

                              ት/ቤቱ

Copyright © All rights reserved.

Created with