በ2017 ዓ.ም የጹሁፍ የሙያ ፍቃድ ፈተና ተፈትናቸሁ የማለፊያ ዉጤት ያመጣሁ መምህራን በሙሉ የፖርቲፎሊዬ ማደራጃ ቅጽ ከት/አ/ል/ም/ር/መ/ር ቢሮ ወስዳችሁ ፋይላችሁን እንድታደራጁ እናሳዉቃለን፡፡ ት/ቤቱ