በ2017 ዓ.ም የሙያ ፍቃድ ፈተና ለተፈታችሁ መምህራን በሙሉ ዉጤት ሰለመጣ ዉጤታችሁ ከ ት/አ/ል/ም/ር/መ/ር ቢሮ እስከ ዛሬ 9፡00 ድረስ እንድትወስዱ እያሳወቅን ቅሬታ ካላችሁ ቅሬታችሁን እስከ ነገ 27/02/2018 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ሰልጠናና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የካ ቅርጫፍ አድርሻ መገናኛ ሰላም ታቦር ህንጻ እንድታቀርቡ እናሳዉቃለን፡፡
ት/ቤት